የተሐድሶ ኮሚሽኑ “እጅ የሚሰጡ የፋኖ አመራሮችንና አባሎችን በኤግዚቢሽን መልክ ለማስጎብኘት በአዲስ አበባና በሌሎች ከተሞች እቅድ መያዙን ገልፆ ...
ከአፋር ብሔራዊ አንድነት አብዮታዊ ግንባር (ኡጉጉሞ) የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ! የአፋር ብሔራዊ አንድነት አብዮታዊ ግንባር (ኡጉጉሞ) ባለፉት አንድ አመት ...
የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ባለፉት አምስት ዓመታት ከፍ እያለ በመጣ የፖለቲካዊ ጫና ግፊት፣ ግለ ሳንሱር፣ እንዲሁም እየከፋ በመጣ የደኅንነት ሁኔታ ውስጥ እየሠሩ ...
በነፃነት የመሰብሰብን መብት በማፈን የሚፀና ሥርዓት አይኖር፤ ብልጽግናም ራቁቱን ቀርቷል! ኢህአፓ ህጋዊና መሰረታዊ መብቱን በመጠቀምና ህጋዊ መንገድን ...
የምድር ኃይል እና የአየር ኃይል በሙሉ አቅሙ ካሰለፈው የብልፅግና አገዛዝ ጋር ገጥሞ ድል እየተቀዳጀ የሚገኘው የፋኖ ኃይል፡ አሁን ደግሞ የዚኸው ፀረ አማራ ...
ሁለቱም ድርጅቶች “ለአንድ ዓላማ እየታገልን በተናጠል የምናደርገው ጉዞ ከጥቅሙ ጉዳቱ እያመዘነ በመሆኑ፡ አንድነታችን ለአማራ ህዝብ ነፃ መውጣት አማራጭ ...
ከቢቢሲ ፎከስ ኦን አፍሪካ ጋር ቃለ ምልልስ ያደረጉት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ፤ ላለፉት 13 ዓመታት የተደረጉ ውይይቶች “አንዳችም መፍትሔ” አላመጡም ብለዋል ...
ሐረርጌ ዞን፣ ጭሮ ወረዳ፣ ላሎ ጉዶ ቀበሌ፣ ኢፈ ባስ(ifabaas) በምትባል የገጠር መንደር ውስጥ በኅዳር 15 ቀን 2018 ዓ.ም ከምሽቱ 3:00 እልፌ ተስፋ ወሌ የሚባሉ እናት ...
በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን፣ ጅማ አርጆ ወረዳ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት አንድ ዐቃቤ ሕግ ሲገደል፣ ሦስት የሕግ ባለሙያዎች ደግሞ ታግተው መወሰዳቸውን ...
በሐረርጌ እና በዙሪያዋ ላሉ አርሶ አደሮች ጫት ዋነኛ የገቢ ምንጭ ነው። ጫትን ከማምረት አንስቶ ወደ ውጭ አገራት እስከመላክ ባለው ሒደት ውስጥ የሚሳተፉ ...
የስፖርት አወራራጅ ድርጅቶቹ ፊንቴክ ወይም አግሪጌተር ተብለው ከሚጠሩ የፋይናንስ ሥርዓቶችን ከሚያካሂዱላቸው የአገር ውስጥ የክፍያ ሥርዓት አቅራቢ ተቋማት ...
የጥንቶቹ ኢትዮጵያውያን አገራቸውን ከወራሪዎችና ከተስፋፊዎች በመከላከል ብዙውን የዕድሜያቸውን ክፍል አሳልፈው በክብር ሲያልፉ፣ በተነፃፃሪ የተሻለ ...